የኢትዮጵያ ሕዝብ ጦርነት የጀመረው አሁን ነው። በህወሓት የሚመራው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጀሌውም ሆነ የመሃል ሀገር ደጋፊው ከሞያሌ እስከ መቀሌ ይነቀላል።

ከፅሁፉ ስር የህወሓት እና የሸኔ ምስጢራዊ  የስልክ ንግግር የያዘ ዶክመንተሪ ፊልም ያገኛሉ።የትግራይ ወራሪ ቡድን መሪ ደብረፅዮን ደሴ እና ኮምቦልቻ የተቆጣጠረ ይመስል።በአማራ ላይ የበቀል ጅራፋችንን ጨርሰናል የሚል መሰል ንግግር ተናግረዋል።ጦርነቱን ጨርሰናል የምትለውን ቃል ደብረፅዮንም ሆነ ጌታቸው ረዳ ለምን እንደሚጠቀሙ ከእዚህ በፊት በጉዳያችን ላይ ”…የመጨረሻ ውግያ የሚሉ ቃላት ሰሞኑን መጠቀም የፈለገባቸው ሦስት ምክንያቶች ታውቀዋል።” በሚል ርዕስ ስር ለማብራራት ተሞክሯል።ላማንበብ ከላይ ርዕሱን ከፍተው ያንብቡ።የትግራይ ወራሪ ቡድን የትግራይን ሕዝብ በብዛት በማምጣት ከአሮጊት እስከ ታዳጊ ወጣት እያስፈጀ አስከሬን

Source: Link to the Post

Leave a Reply