የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች በጂቡቲ፣ በሶማሊያ እና በኬንያ በኩል በሕገወጥ መንገድ ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ባለፉት ሁለት ዓመታትም ከ25 ሺህ በላይ ሕጻናት በሕገ ወጥ መንገድ ፈልሰው እንዲሄዱ መደረጋቸው ተነግሯል፡፡ ፍልሰቱም በሕጻናት ላይ የሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የወሲብ ጥቃት እና የጉልበት ብዝበዛ ጉዳት እያደረሰባቸው ይገኛል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply