የኢትዮጵያ  መልክ በ2021 ( አሻራ ታህሳስ 24፣ 2013ዓ.ም) ስለ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች የሚወራው ሁሉ  የጠየመ ነው፡፡ ይህ ሁሉ ትንታኔ ለጥንቃቄ ስለሚበጅ አሻራ ቀድሞ መረጃ…

የኢትዮጵያ መልክ በ2021 ( አሻራ ታህሳስ 24፣ 2013ዓ.ም) ስለ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች የሚወራው ሁሉ የጠየመ ነው፡፡ ይህ ሁሉ ትንታኔ ለጥንቃቄ ስለሚበጅ አሻራ ቀድሞ መረጃ…

የኢትዮጵያ መልክ በ2021 ( አሻራ ታህሳስ 24፣ 2013ዓ.ም) ስለ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች የሚወራው ሁሉ የጠየመ ነው፡፡ ይህ ሁሉ ትንታኔ ለጥንቃቄ ስለሚበጅ አሻራ ቀድሞ መረጃ ይሰጣል፡፡ አድርባይነት እና አጨብጫቢነት የኢትዮጵያን ውድቀት ገፊ ምክንያት ነው፡፡ የግጭት ትንተና ቡድን ኢትዮጵያን ከአፍጋኒስታን ቀጥሎ የ2021 የምድራችን የግጭት ቀጠና ትሆናለች ሲል እስከ ምክንያቱ ተንትኖ ነበር፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ የሚተነተንበት Foreign policy መፅሄት ደግሞ ኢትዮጵያ በ 2021 እንደ ዮጎዝላቪያ ካላማችን ካርታ ትጠፋ ይሆን? በሚል አርዕስት ኢትዮጵያን የቀጣይ ዘመን ዮጋዝላቪያ አድርጓታል፡፡ የብልፅግና መበስበስ፣ የብሄር ፍትጊያው መክረር፣ የዶክተር አብይ አመራርነት ለዴሞክራሲ አለመመቸት እና አለመጓጓት በforeign policy ትንታኔ መሰረት የኢትዮጵያ መፍረስ ገፊ መንገዶች አድርጎ ተመልክቷቸዋል፡፡ የኛ የሀገር ውስጥ አድርባዮች ህወኃትን በውሸት እያሞገሱ እና እየደገፉ እዚህ እናዳደረሱት ሁሉ፣ አብይንም አትናገሩብን እያሉ ሀገሪቱን የቁልቁለት እየነዷት ነው፡፡ አሻራ ሚዲያ በተቻለ መጠን ችግሮችን ቀድሞ በመተንተን ለመፍትሄ ይሰራል፡፡https://m.youtube.com/channel/UCsfBw4xrhJzdMTzhWk_uX2A…

Source: Link to the Post

Leave a Reply