የኢትዮጵያ መንግሥት አጋዥ ነው ብሎ እስካመነ በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ያለውን እውቀት ለማካፈል ዝግጁ መኾኑን የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ 52ኛው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል፡፡ በውይይቱ ላይ የአውሮፓ ሕብረት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ስለሰጠው ወቅታዊ መረጃ እና ማሻሻያዎች ምስጋናውን አቅርቦ ለባለሙያዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply