የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ሕዝብ ድርጊት በመቀየሙ ወደ መቀሌ ሰራዊቱን ላለመላክ ወስኗል።ውሳኔው መንግስት በተለያየ ጊዜ ወደ ትግራይ እየገባ እርምጃ እንደሚወስድም ገልጧል።የዛሬው የመንግስት ውሳኔ ሲፈተሽ

=============Gudayachn /ጉዳያችን ==============በእዚህ ጽሁፍ ውስጥ የሚከተሉት ርዕሶች ያገኛሉ። ውሳኔው ሲፈተሽ ምን ይመስላል?መከላከያ መቀሌ አይገባም ማለትስ ምን ማለት ነው?በቀጣይ የመንግስት ሦስት ትኩረቶች  ምን መሆን አለባቸው?ውሳኔው ሲፈተሽ ምን ይመስላል?በዛሬው የመንግስት መግለጫ ላይ በዘመቻ ኅብረ ብሔራዊነት በተሰኘው ዘመቻ  የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች  የሽብርተኛው ህወሓትን ወረራ በአፋር እና በአማራ ክልል በድል ካጠናቀቁ በኃላ ሰራዊቱ በአፋር እና ምስራቃዊ የአማራ ክልል ይዞታውን አጠናክሮ እንዲጠብቅ መታዘዙን እና ለእዚህም ሦስት ምክንያቶች መኖራቸውን ገልጧል። ምክንያቶቹም – 1) ከዚህ ቀደም

Source: Link to the Post

Leave a Reply