“የኢትዮጵያ መንግስት የታሰሩትን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች በአስቸኳይ መልቀቅ አለበት”:-ሲፒጄ

ዕረቡ ግንቦት 17 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) አለምአቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተማጓች ኮሚቴ “ቱ ፕሮቴክት ጆርናሊስትስ” (ሲፒጄ) የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ የታሰሩትን 11 ጋዜጠኞችና እና የሚዲያ ሰራተኞች በአስቸኳይ መልቀቅ አለበት ብሏል፡፡ ኮሚቴው መንግስት ባለስልጣናት በሚዲያ ባለሙያዎች ላይ የሚያደርጉትን ማስፈራሪት ያስቁም ሲልም ጠይቋል፡፡…

The post “የኢትዮጵያ መንግስት የታሰሩትን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች በአስቸኳይ መልቀቅ አለበት”:-ሲፒጄ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply