የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በታላቅ ግርማ ሞገስ በሰዓታት ውስጥ ከመቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፍያ ጀምሮ መቀሌን መቆጣጠር ይጀምራል!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድበእዚህ ምጥን ጽሑፍ ስር ፡ ምስጋና ለኢትዮጵያ ህዝብ ይገባዋል፣አድናቆት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ያስፈልጋል።የትግራይ፣አፋር እና አማራ ክልሎች በጋራ በየትኛውም ወገን ለሞቱ ወገኖች ለሦስት ቀናት የሃዘን ቀናት ቢያውጁ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዐይኑን በጨው ሳይሆን በአጃክስ አጥቦ ለታየው የህወሃት አመራር እንዴት ዓይነት ንስሃ እንደሚገባ እየጠበቀ ነው።=========ጉዳያችን ምጥን=========የኢትዮጵያን አንድነት ለማስጠበቅ የደም እና የአጥንት መስዋዕትነት የከፈለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በታላቅ ግርማ ሞገስ ከሰዓታት በኋላ የመቀሌን አሉላ አባነጋ አየርማረፍያን ጨምሮ መቀሌን ይቆጣጠራል

Source: Link to the Post

Leave a Reply