
የኢትዮጵያ መከላከያ በምዕራብ ሶማሊያ በምትገኘው ሮብ ድሬ ከተማ በአልሻባብ የተቃጣበትን ጥቃት ሙሉ በሙሉ ማክሸፉን አስታወቀ።የአልሻባብ ኃይል በሮብ ድሬ ባለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ለመፈጸም ቢያስብም “ሙሉ በሙሉ ከሽፎ ተደምስሷል” ሲልም መከላከያ ዛሬ መስከረም 9/2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post