የኢትዮጵያ መከላከያ አርማውን ቀየረ።የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን ተቋማዊ አርማ መቀየሩን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብ/ጄ አ…

https://cdn4.telesco.pe/file/InfCwVLFfpoPN0HlI0Skpt8CO9kJdFJg69CP8L13tuNuP8-oT9Gs7pIW6kknmsxPdQzNBh4G1uYMLfwrPE3hJxDc0seSNmBpur2lFljYwCLDEhxNERUNa6Ka2pcVoDOwZ58rJDIp6vQVr-apmEA-h0jqwUNGiCWOv0tEdoudjc0Cn9c9zLf144KZYyJQFyZtsdEuKeWbD8xKdgu0tEq26VO_FLUQulLWpAnJW6fKm4V9Dajpt6zCIqKNc6EwK_Ib65SK81kLKyGIuDViNAX94lQjVfaNOgaez-qUW38KAduxbjjYGhNRlYsNq5VbFP8KegtDRO9bhquKwd7T_bGpCQ.jpg

የኢትዮጵያ መከላከያ አርማውን ቀየረ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን ተቋማዊ አርማ መቀየሩን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብ/ጄ አስፋው ማመጫ አስተወቁ።

ጄነራል መኮንኑ ፣ ተቋሙ ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ የቀየረው አዲስ ከፈጠረው አደረጃጀትና እየተገበረ ካለው ሪፎርም አኳያ ገላጭ ባለመሆኑ መሆኑን አብራርተዋል ፡፡

እንደ ብ/ጄ አስፋው ማመጫ ገለፃ ፣ ተቋሙ አዲስ ይፋ ያደረገው አርማ ከተቋሙ ተልዕኮና ባህርይ አንፃር ልዩ ልዩ ትርጓሜዎችን የያዘ ነው።

ምንጭ፦ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 02 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply