የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለ28 ሆስፒታሎች በቅደመ ክፍያ ውል መድኃኒቶችን ሊያቀርብ ነው

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለ28 ሆስፒታሎች በቅደመ ክፍያ ውል መድኃኒቶችን ሊያቀርብ መኾኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ውል የተገባለት የመድኃኒት አቅርቦት ሥርዓት ትግበራ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ከ28 ሆስፒታሎች ጋር አካሄደ። አገልግሎቱ ከሆስፒታሎቹ ጋር ውል የገባው ፍላጎትን መሠረት ባደረገ የአሠራር ሥረዓት ነው። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ፤ የተጀመረው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply