የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ለዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወረዳዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙት ለፃግብጂ እና ለአበርገሌ ወረዳዎች 6 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ያገለገሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተፈናቃይ ወረዳዎች ማለትም ለፃግብጂ እና ለአብርገሌ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎች ድጋፍ አድርገዋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ተወካይ አቶ ዮናስ ፋንታ፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply