የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ከሰላም ሚኒስቴር ጋር መገናኛ ብዙኀን ሰላምን ለማስጠበቅ ያላቸውን ሚና የሚያጠናክር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ መገናኛ ብዙኀን ለሰፊው የሕብረተሰብ ክፍል ያላቸውን ተደራሽነት ተጠቅመው ሰላምን በማጠናከር ለሀገራዊ ግንባታ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ ገልጸዋል። ባለሥልጣኑ የጥላቻ ንግግር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply