የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ተወያይተዋል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ካምፓኒው አገልግሎቱን በቀጣይነት በጥራት በሚሰጥበት እና በባለሥልጣኑ የሪጉላቶሪ ሥራዎች ዙሪያ በሉግዘምበርግ በሚገኘው የካምፓኒው ዋና መስሪያ ቤት ተገኝተው ምክክር አድርገዋል። በውይይቱም በኤስኢኤስ በኩል የአገልግሎት ጥራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply