የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ

ሐሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሥራ አመራር ቦርድ ዘጠኝ አባላት ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው…

The post የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply