የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አዳዲስ ምርቶችን ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2016 በጀት ዓመት 11 ወራት 23 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶች ማገበያየቱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ ተቋሙ በሀገሪቱ ባሉት 25 ቅርንጫፎች ከ200 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምርት መቀበሉን ተናግረዋል። በዚህም 23 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶችን ማገበያየቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply