የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኦፓል፣ ኤመራልድና ሳፋየር ማዕድናትን ሊያገበያይ ነው

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኦፓል፣ ኤመራልድና ሳፋየር ማዕድናትን ሊያገበያይ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከዚህ ቀደም የማዕድን ምርቶችን ወደ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓት ለማስገባት ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ ይታወሳል። በዚህም የማዕድን ምርቶችን ለማገበያየት በሁለቱ ተቋማት በተዘጋጀው የምርት ኮንትራት ላይ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply