“የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት” እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በ100 ዓመታቸው አረፉ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት” እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በተወለዱ በ100 ዓመታቸው አርፈዋል። በፒያኖ የሙዚቃ ሥራዎቻቸው “የፒያኖዋ እመቤት” የሚል ስያሜን ማግኘት የቻሉት የቀድሞዋ የውብዳር ገብሩ፣ የአሁኗ እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ እ.አ.አ ታኅሣሥ 4 ቀን በ1915 ዓ.ም ከአባታቸው ከከንቲባ ገብሩ ደስታ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ካሣዬ የለምቱ ተወለዱ። እማሆይ ጽጌማርያም ትምህርታቸውን ስዊዘርላንድ ውስጥ የተከታተሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply