“የኢትዮጵያ ሰላም አሰከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ምዕራብ ኢኳቶሪያ ግዛት ለሰላም መረጋገጥ እየከፈለ ያለው ዋጋ የሚደነቅ ነው” የግዛቱ ዋና አስተዳዳሪ አልፎርድ ፋቱዩ

ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰላም አሰከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ምዕራብ ኢኳቶሪያ ግዛት ለሰላም መረጋገጥ እየከፈለ ያለው ዋጋ የሚደነቅ ነው ሲሉ የግዛቱ ዋና አስተዳዳሪ አልፎርድ ፋቱዩ ገለፁ። ዋና አስተዳዳሪው በየዓመቱ የሚከበረውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን ምክንያት በማድረግ…

The post “የኢትዮጵያ ሰላም አሰከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ምዕራብ ኢኳቶሪያ ግዛት ለሰላም መረጋገጥ እየከፈለ ያለው ዋጋ የሚደነቅ ነው” የግዛቱ ዋና አስተዳዳሪ አልፎርድ ፋቱዩ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply