“የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ከ አብዬ_ግዛት መውጣታቸውን እንደማትቀበል ደቡብ ሱዳን አስታወቀች” በሚል ዜና “Sudans Post”  ያወጣው ዘገባ ሀሰተኛ መሆኑን በኢትዮጵያ የደቡብ…

“የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ከ አብዬ_ግዛት መውጣታቸውን እንደማትቀበል ደቡብ ሱዳን አስታወቀች” በሚል ዜና “Sudans Post”  ያወጣው ዘገባ ሀሰተኛ መሆኑን በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒ ሞርጋን ገልፀዋል።

አምባሳደሩ ይህንን ያሳወቁት ለኢትዮጵያ ቼክ የመረጃ አጣሪ ድረገፅ ነው።

ከዚሁ  “SUDAN POST”  ዘገባ ጋር በተያያዘ ፣ ደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪዎች ከአብይ ግዛት መውጣታቸውን እንደማትቀበል አስታወቀች ብለን መዘገባችን ይታወሳል ።

ነገር ግን አምባሳደሩ   ” SUDAN POST ” የተባለው ድረገፅ ሁልግዜ ሀሰተኛ መረጃ  ነው ፤ እንደዚህ አይነት ነገር አልተባለም” ብለዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያን

መስከረም 09፣ ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply