
የኢትዮጵያ ሰባዊ መብቶች ኮሚሽን የባህርዳርና ባህርዳር ዙሪያ ወርዳ ወጣቶች በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ 9ኛ ጣቢያ ታስርው በነበርበት ወቅት ድብደባና የማሰቃየት ተግባር ስለመፈጸሙ የአካል ጉዳት ምልከታ በማድረግ መረጃዎችን አሰባስቧል። ስለሆነም ይህን ስቃይና እንግልት በፈጸሙ አካላት ላይ ተገቢውንየወንጀልና በአስተዳደራዊ ጉዳይ ምርመራ ተደርጎ ተጠያቂነት ሊርጋገጥ ይገባል ሲል አስታውቋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post