ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻነታቸውን ከሕግ አግባብ ውጭ እና በዘፈቀደ ተነፍገናል የሚሉ ሰዎችን አቤቱታ መቀበያ መድረክ በባሕርዳር ከተማ ሊያካሂድ መኾኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገልጿል። ጉዳዩን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የኮሚሽኑ የሴቶችና ሕፃናት መብቶች ኮሚሽነር መስከረም ገስጥ በሁሉም አካባቢዎች የሚካሄድ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ብሄራዊ ምርመራ ተጀምሯል ብለዋል። በባሕርዳር የሚካሄደው የአቤቱታ መቀበያ መድረክም የብሔራዊ […]
Source: Link to the Post