የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚኖሩት እንድምታዎች ኮሚሽኑን እጅጉን እንደሚያሳስበው ገልጸዋል። መንግሥ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/cp87NXDk-MNrEIY_-3hQQSTiGJOvYPv79Wg4vTMM6v_xtDDdU8rZ84gTfuH3nHRIecCv_w-gx8wOOUzznHYJ6t00HfG5CoJwhTeG1JUb-QgtNS7_dwhcMTOlB8QslM4wSO8nye3JyzJtd07xgRbMtoXRt9sqHOsv57lMI7X0bVDdJfy930gIWEYrF0SGnl2ZT6sIZr_-L9gXxLWANqiXHoXS6G7cxjwj1aG-3SH7ZMginowNn1UfTgrqWsOnYADAvM13IDLrsL1SlVejnu5FN0_R7GOZlimqzDicijMqaQhDDskMPNpmsYsHg4hPrqVI67pXH2qQq83ZF4SclDNj1w.jpg

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚኖሩት እንድምታዎች ኮሚሽኑን እጅጉን እንደሚያሳስበው ገልጸዋል።

መንግሥት እና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስፈላጊነት; ሕጋዊነት እና ተመጣጣኝነት በቅጡ ሊመለከቱት ይገባ እንደነበር ጠቅሰዋል።

የአዋጁ መራዘም; በሰብዓዊ ጉዳቶች፣ ሰብዓዊ ቀውስ እንዲባባስ እንዲሁም ሰዎች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ለረዥም ጊዜ በእስር እንዲቆዩ ማድረግ የሚሉት በኮሚሽነሩ የተጠቀሱ የአዋጁ መራዘም አሉታዊ እንድምታዎች ናቸው።

ኮሚሽነር ዳንኤል፣ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት ቁልፍ መንገድ መሆኑንም ጠቅሰዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply