የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2022 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታውን ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ላይ ከዛንዚባር ብሔራዊ ቡድን ጋር ያከናውናል። ጨዋታው በዩቲዩብ FUFA TV ላይ የቀጥታ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/niPV_ioDlVZN67F6-65mWpSdVKfuvp8834oa6Oiy1epfMazrKDBvzDVEGTdNcS7SMe4G5ILt9paTUctLnnHZr4FuO6xzDr9IO320iq3nrjVfhrW8AxqyUrblKHeXksupWB65K6INz_nLsANkYH6PPyDyY9JS53CRwgYPhIJiula_TMIHYvTOhL0IvlH4HPUktiXLrfKbhqQbekqDlQIGpE1gh3BgTGeZXn1VVcgJjUmnTdM1K9XhrOEq4w24ow5P0TmuadOg42Qnla1oBFFy5gJp4Y4SjbSdRHRI7cdg4cBTXJ_YzpOIo7H9t2Z92FWICzq9NzNTOmkFEmoirJ6fuA.jpg

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2022 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታውን ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ላይ ከዛንዚባር ብሔራዊ ቡድን ጋር ያከናውናል።

ጨዋታው በዩቲዩብ FUFA TV ላይ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል።
ድል ለብሔራዊ ቡድናችን !

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply