የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሚኮን ጨምሮ ከስድስት የመገናኛ ብዙኅን ተቋማት ጋር የአየር ሰዓት ግዥ ውል ተፈራረመ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በ2016 ዓ.ም ለአምስት ዙር የሚያካሂደውን የሥነ ሕዝብ ጤና ጥናት መረጃዎችን ለኅብረተሰቡ ለማሳወቅ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጨምሮ ከስድስት የሚዲያ ተቋማት ጋር የአየር ሰዓት ግዥ ውል ተፈራርሟል። የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳሬክተር በከር ሻሌ (ዶ.ር) የአየር ሰዓት ግዢው ያስፈለገበትን ምክንያት አብራርተዋል። የሕዝቡ የጤና ሁኔታ ያለበትን ደረጀ ለማወቅ ስለሚደረጉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply