የኢትዮጵያ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በዱባይ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዱባይ እና በሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር የተዘጋጀው ይህ መርሃ-ግብር “ኮሚኒቲያችን ለጋራ እንድነታችን” በሚል መሪ ሀሳብ ለ10ኛ ግዜ ነው እየተከበረ ያለው፡፡ መርሃ-ግብሩ ዜጎች ከሀገራቸው ጋር ያላቸውን ትስስር እንዲያጠናክሩ፤ መብትና ጥቅማቸው እንዲከበር እንዲሁም ዳያስፖራው በሀገሩ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ አዎንታዊ ሚና እንደሚጫወትም ተገልጿል፡፡ ኢቢሲ እንደዘገበው በተባበሩት ዐረብ ኢምሬቶች 150 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply