ገንዳ ውኃ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ከሱዳን ተፈናቅለው በመተማ ዮሐንስ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 1ሺህ ዜጎች ከ4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አስታውቋል። በሱዳን በሁለቱ ተፋላሚ ኃይሎች በተፈጠረው ጦርነት ሸሽተው በርካታ ቁጥር ያላቸው የተለያዩ ሀገር ዜጎች በመተማ ዮሐንስ ከተማ ይገኛሉ። ለእነዚህ ተፈናቃዮችም የኢትዮጵያ […]
Source: Link to the Post