የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃሕፍት ኤጀንሲ አሠራሩን ለማዘመን የሚያግዙ ስራዎችን ለመስራት ጥንታዊ ቅርሶችን ለማዘመን እየሰራ ቢሆንም በዛው ልክ ተግዳሮቶችም እንዳሉበት ይነገራል፡፡
ኤጀንሲው በሀገር ውስጥ የሚገኙ የተረሱ ውድ የሆኑ የጽሁፍ ቅርሶችን መሰብሰብም መጀመሩን ይገልጻል፡፡
ኢትዮጵያ የበርካታ ጽሁፎች መገኛ ሀገር ብትሆንም እንኳን ያላትን ሀብት ለራሷም ሆነ ለዓለምም ለማበርከት የዘመናዊ ቴክኖሎጂ እጥረት እንዳለባት ይነገራል የዛሬው የአጀንዳችን ትኩረቱን በዚህ ላይ አድርጓል፡፡
አንዱዓለም ስማቸው አዘጋጅቶታል ፍቅርተ ቢታው ታቀርበዋለች!!
አዘጋጅ፡ ፍቅርተ ቢታው!!
ቀን 30/04/2013
አሐዱ አጀንዳ
Source: Link to the Post