የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር ዛሬ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያከናውናል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ይደርጋል። ጨዋታው ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አቋማቸውን እንዲፈትሹ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። 43 አባላት ያሉት የሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጨዋታውን ለማድረግ ትናንት አዲስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply