የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋል።

ባሕርዳር : መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአቋም መለኪያ ጨዋታው በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ 22 ሰኢድ ሀብታሙ 18 ሽመልስ በቀለ 2 ሱሌማን ሀሚድ 15 አስቻለው ታመነ 16 ያሬድ ባዬ 14 ሚልዮን ሰለሞን 6 ጋቶች ፓኖም 8 አማኑኤል ዮሐንስ 5 ታፈሰ ሰለሞን 19 ከነዓን ማርክነህ 7 አቤል ያለው ጨዋታው ዋልያዎቹ ከጊኒ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply