ባሕርዳር: መጋቢት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ የፊታችን እሁድ ያደርጋል። ብሔራዊ ቡድኑ ከጊኒ ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ነገ ዝገጅቱን ማድረግ እንደሚጀምር ተገልጿል። የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የፊታችን እሁድ መጋቢት 10 ቀን 2015 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የአቋም መለኪያ […]
Source: Link to the Post