የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቢድን (ዋልያዎቹ) ስብስባቸውን አሳውቀዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላሉበት ሁለት የአለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ጨዋታዎች የሚጠቀመውን የቡድን ስብስብ አሳውቋል።…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/KgCwG7XjgNqV18PKDlv5mSSHicPyS4wQ_DWhz2QTAIK5eLtn3pEhiF5jkoX_QIfKGwYgMIDGz4sqLLsSEEw0x1s9mTEfmmwf1g8Z1SofF45n6P4WYqa5P6fONadmQqPVlnI8EK4-hpxfTVgUEuES-FtjxrCl_63RUc2ND19VaXqocW58G2rL-HIy57sz8ehFXCx2bxblD95cBmtwKrkwDxiJwXJODSRTobzve7qG6IePkBPIr2mSF2IyCZAzkyPWEQnv5mxYVMIleVmuQ3LMKRQ6CXnHRY7I3b5-tPiWQ3sf5-4wdDyt4OdMFIy4-yL2cpA7tXqSEXjkGJrOuC_EeA.jpg

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቢድን (ዋልያዎቹ) ስብስባቸውን አሳውቀዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላሉበት ሁለት የአለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ጨዋታዎች የሚጠቀመውን የቡድን ስብስብ አሳውቋል።

በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ ለሀያ ስድስት ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ ማድረጉን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል።

ብሔራዊ ቡድኑ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም ከጊኒ ቢሳው እንዲሁም ሰኔ 2/2016 ዓ.ም ከጅቡቲ ጋር ከሜዳው ውጪ ጨዋታውን ያደርጋል።

ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply