የኢትዮጵያ ብዙኀን መገናኛ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ለሚሰራጩ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች አምስት ሞገዶችን ለጨረታ እንዳዘጋጀ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል። ጨረታውን የሚያሸንፉ ጣቢያዎች የስድስ…

የኢትዮጵያ ብዙኀን መገናኛ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ለሚሰራጩ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች አምስት ሞገዶችን ለጨረታ እንዳዘጋጀ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።

ጨረታውን የሚያሸንፉ ጣቢያዎች የስድስት ዓመት የሥርጭት ፍቃድ እንደሚሰጣቸው እና ፍቃዱ ከዚያ በኋላ በየጊዜው እንደሚታደስ ባለሥልጣኑ ገልጧል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply