የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የመግባቢያ ሰነድ ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ጋር ተፈረመ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ጋር የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የተጀመረውን የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴን ተግባራዊ በማድረግ የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት ማሳደግ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ፕሮጀክት ለቀጣይ አራት ዓመታት የሚቆይ የቴክኒካል፣ የፖሊሲ እና የአቅም ግንባታ ድጋፎችን እንደሚያካትት ተጠቁሟል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply