የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪው ችግሮች እንዲፈቱ እገዛ ማድረጉ ተጠቆመ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን መምራት የሚያስችል ለሦስት ዓመታት የሚቆይ እቅድ ወደ ተግባር አስገብቷል። ይህን ተከትሎ የ2016 የአስር ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡ አፈጻጸሙ ከኩታ ገጠም አደረጃጀት አንጻር የመጡ ውጤቶችን ያመላከተ ነው። ከአቅም ግንባታ አንጻር በርካታ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራዎች መሠራታቸውም ተነስቷል። በባለድርሻ ተቋማት ላይ የባለቤትነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply