የኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀመረ።

ደሴ: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” የንቅናቄ ፕሮግራም በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል። በንቅናቄ መድረኩ የፌዴራል፣ የክልል አመራሮች እና የከተማዋ ባለሃብቶች ተገኝተዋል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የፋብሪካ እንዲሁም የኢንተርፕራይዝ ምርቶች ቀርበዋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሀመድ አሚን የሱፍ በከተማዋ በ865 ሄክታር መሬት ላይ 58 ከፍተኛ እና መካከለኛ ፋብሪካዎች እያመረቱ መኾናቸውን ገልጸዋል። በከተማዋ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply