የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩቱ የባሕር ዳር ከተማን የፋሽን ከተማ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 11ኛው ኮተን፣ ቴክስታይል እና አልባሳት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት በደቡብ አፍሪካ ሳይንስ እና ኢኖቬሽን ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተማራመሪ ፕሮፌሰር ማመሞ ሙጨ ኢትዮጵያ እውቀትም የጥሬ እቃ ባለቤትም ናት ፤ ነገር ግን ቴክኖሎጂ ባለመጠቀማችን ምክንያት የራሳችንን ልብስ በአግባቡ ሳንጠቀም የሌሎችን በውድ ዋጋ ገዝተን መልበስ ልናቆም ይገባል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply