የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ፡፡
የገንዘብ ድጋፉን የባንኩ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስረክበዋል።
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባንኩ የህዝብ እንደመሆኑ መጠን ለህዝብ የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶች ላይ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
 
ባንኩ ላደረገው አስተዋጽዖም ምስጋና ማቅረባቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

The post የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply