የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርንጫፎች እና በኢንተርኔት የሚከወኑ አገልግሎቶቹ መቋረጣቸውን አስታወቀ ኢትዮጵያ ንገድ ባንክ፤ በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/Tx8vvqJnzGq0ZuSeX8HTV3scfkpqJ4Y2Bn5tRummj21mJZ1S0-YZc99ghGgpcf26DEddHEYN8zi0MpaXiH7tsTVavYB61vFDXtFJdQF3se2tbhcSlQRUGqiSdWKzHGC81EnKORHad91-mz6mtf_reSU-FT5YcZlyntvCer2F5qPQsFesLFUVwgGVaTgCSU_tEo3fpis3DtOsZg2V1b2wAPR3j5s3DqP-uHOJikxZpIXlB7xWkb1J2HnqIMUzuMhFJqSCm8xnxnI5qripRbmvGkV5_HfZbSAo0RJ_idLKhiW-YWOFsJWXlSR5d3_ofLsBb-HnVBg8K4EOW9ZGnzRHxg.jpg

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርንጫፎች እና በኢንተርኔት የሚከወኑ አገልግሎቶቹ መቋረጣቸውን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ንገድ ባንክ፤ በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥ በሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሟል ሲል አስታውቋል።

የአገልግሎቶቹ የተቋረጡት “በሲስተም ችግር ምክንያት” መሆኑን የገለፀው ባንኩ አገልግሎቱን መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ እርብርብ እየተሰራ ነው ብሏል።

በቅርቡም የካቲት 12 በባንኩ አገልግሎት ላይ ተመሳሳይ ችግር ማጋጠሙ ይታወቃል።

ክሰተቱ የተፈጠረው በባንኩ መረጃ ማስተላለፊያ የፋይበር ኦፕቲክስ ገመድ ላይ በደረሰ ጉዳት መሆኑን እና በዚህም በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥ በሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞ እንደነበር ባንኩ አስታውቋል።
መጋቢት 07 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply