አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፓሬት ልዩ ደንበኞች በዲጅታል አገልግሎት ፤ ምቾታቸው ተጠብቆ የሚስተናገዱበትን ዓቢይ ቅርንጫፍ ዛሬ በይፋ ሥራ አስጀምሯል። በዋናው መስሪያ ቤት ሥር የሚገኘው የዓቢይ ቅርንጫፍ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ዛሬ እየተካሄደ ነው። ዘጋቢ፦ ቤቴል መኮንን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Source: Link to the Post