
የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓል በነገዉ እለት ይከበራል፡፡
በዓሉን ምክንያት በማድረግ ነገ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ተብሏል፡፡
መድፍ የሚተኮሰዉም ነገ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት በላከው መግለጫ÷ መድፉ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ ለበዓሉ ክብር የሚተኮስ መሆኑን ገልጿል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሚያዝያ 26 ቀን 2014 ዓ.ም
Source: Link to the Post