የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በክረምት የሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመጪው ክረምት የሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀመረ። ኢንስቲትዩቱ የሥልጠና መርሐግብሩንም ይፋ አድርጓል። በሶስተኛ ዙር የክረምት ሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉት የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑ እና ስልጠናውን በሳምንት ለ4 ቀናት መከታተል የሚችሉ መሆን እንደሚጠበቅባቸው ገልጿል። በመጪው ክረምት ለተከታታይ ሁለት ወራት ለሚሰጠው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply