የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አቀባበል ተደረገለት።

አዲስ አበባ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አቀባበል ተደርጎለታል። በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና 13 አትሌቶችን ያሳተፈችው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አምስተኛ በመሆን ውድድሯን ማጠናቀቋ ይታወሳል ። ልዑኩ ዛሬ እኩለ ቀን ላይ ወደ ሀገሩ የተመለሰ ሲኾን የባሕል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply