የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በተካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የላቀ ውጤት ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ እውቅና እና ሽልማት ተበረከተለት። በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በተስተናገደው የላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር ከዓለም ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ በሁለት ወርቅ፣ በአራት ብር እና በአንድ ነሐስ በድምሩ ሰባት ሜዳልያዎችን የሰበሰበው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply