የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሐጅ እና ዑምራ ተጓዦች የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሐጅ እና ዑምራ ተጓዦች የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለፁ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሙስሊም ማኅበረሰብ ጋር የኢፍጣር መርኃ-ግብር ትናንት ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል አካሂዷል። በመርኃ-ግብሩ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply