የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሽብር ቡድኑ ወረራ ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረውን ወደ ደሴ ኮምቦልቻ የሚደረገውን እለታዊ በረራ ይጀምራል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 26 ቀን 2014 ዓ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሽብር ቡድኑ ወረራ ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረውን ወደ ደሴ ኮምቦልቻ የሚደረገውን እለታዊ በረራ ይጀምራል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 26 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥር 5 ቀን 2014 ጀምሮ ወደ ደሴ ኮምቦልቻ በአሸባሪው ትሕነግ ወረራ ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረውን እለታዊ በረራ እንደሚጀምር በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ያጋራው መረጃ አመልክቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply