የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ መልክ ያስገነባዉ ተርሚናል 1 በነገዉ ዕለት አገልግሎት ይጀምራል ተባለ

ተርሚናሉ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 ከእድሳትና የማስፋፋት ሥራ በኋላ በነገዉ እለት ስራ እንደሚጀምር ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታወቋል፡፡

ተርሚናሉን ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ ሁሉም የሀገር ውስጥ በረራዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር ተነግሯል፡፡

ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን እንዲሁም ከሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉትን በረራ እጅግ በዘመነው ተርሚናል 1 እንደሚከናወንም አየር መንገገዱ ይፋ አድርጓል፡፡

በአባቱ መረቀ

የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply