የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ መልክ ያስገነባዉ ተርሚናል 1 በዛሬው ዕለት አገልግሎት ይጀምራል ተባለተርሚናሉ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 ከእድሳትና የማስፋፋት ሥራ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ መልክ ያስገነባዉ ተርሚናል 1 በዛሬው ዕለት አገልግሎት ይጀምራል ተባለ

ተርሚናሉ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 ከእድሳትና የማስፋፋት ሥራ በኋላ በዛሬዉ እለት ስራ እንደሚጀምር ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታወቋል፡፡

ተርሚናሉን ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ ሁሉም የሀገር ውስጥ በረራዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር ተነግሯል፡፡

ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን እንዲሁም ከሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉትን በረራ እጅግ በዘመነው ተርሚናል 1 እንደሚከናወንም አየር መንገገዱ ይፋ አድርጓል፡፡

በአባቱ መረቀ

የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply