የኢትዮጵያ አየር መንገድ በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን የማሥተዳደር ኀላፊነት ተሰጠው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተከናወኑት የ’ገበታ ለሀገር’ ፕሮጀክቶች አንድ ሌላ ምዕራፍ መገናወኑ ተገልጿል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተዘጋጀ መርሐ ግብር ፕሮጀክቶቹን ለአማራ፣ ለኦሮሚያ እና ለደቡብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማስረከቡም ተገልጿል። በተጨማሪም በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን ሥራ የማስኬድ ተግባርን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይ ላይት ሆቴል ተቋሙ በኩል እንዲወጣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply