የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከምርጥ የአፍሪካ ተቋማት አንዱ ሆኖ ተመረጠ

ሰኞ ግንቦት 22 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከምርጥ የአፍሪካ ተቋማት መካከል አንዱ በመሆን የሦስተኛ ደረጃን አገኘ፡፡ አየር መንገዱ የተመረጠው “በአፍሪካ ምርጥ ብራንዶች” ዘርፍ የሆነው የብራንድ አፍሪካ የ2022 የደረጃ አሰጣጥ በናይጄሪያ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡ ኤም.ቲ.ኤን እና ዳንጎቴ ከአፍሪካ…

The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከምርጥ የአፍሪካ ተቋማት አንዱ ሆኖ ተመረጠ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply