የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ ከግንቦት 21 ቀን 2015 ጀምሮ በድጋሚ እንደሚጀምር አስታወቀ።በረራው ከፈርንጆቹ ሰኔ 2019 ጀምሮ የነበረ ቢሆንም…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/JetI0m7TvfGfzaVP8MwDNyuPyH189RSW4Byvfso5LWfj6i4PAR7VD2TyOkUxnkBKl0VdLpucQvWJKZ5hPVUonTnwRR_tVhzVSsLeHvsN53aQK9g9QJ27p8sPUffUBAd1yREKW5mP7JmffBCmqDw6NyoHWD7mBYaEvebBqR1k3VoSn2d2q6TEJhiNyq__4vUYZGOWo5sSd6wddRr8e28Ma0bxNt_BfOp7u03sJd6z43pOU2XjsUfuB6GvlZgVQY3PDGQS2hOOKZg2Yxm3IR-079FagGMqvJ30ot0Lo0Kw5wVF8jU-UNSb7ymF_Boe8rIDY7ampr4q3LBMp3O9uHyulg.jpg

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ ከግንቦት 21 ቀን 2015 ጀምሮ በድጋሚ እንደሚጀምር አስታወቀ።

በረራው ከፈርንጆቹ ሰኔ 2019 ጀምሮ የነበረ ቢሆንም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በመጋቢት 2020 መቋረጡን አመልክቷል።

ወደ ኒው ዮርክ የሚደረገው የቀጥታ በረራ በድጋሚ በፈረንጆቹ ጥቅምት 2020 በቶጎ ሎሜ በኩል ተጀምሮ እንደነበር ገልጿል።

በዚህም ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሚጀመረው የአዲስ አበባ- አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ በሳምንት ለአራት ቀናት እንደሚደረግ አየር መንገዱ አስታውቋል።

በአባቱ መረቀ

የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ!

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply